አዲስ ዘመን ዛሬ

የሀገር ውስጥ

ቅንጅት የጎደለው የቴክኖሎጂ ሽግግር

24 April 2017

ዜና ሐተታ አገሪቱ ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር በሂደት...

ርዕሰ አንቀፅ

የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድን ለወጣቶች - በፍጥነትና በጥራት!

24 April 2017

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ 77 ከመቶ የሚሆነው የከተማ ወጣት ሥራ አጥ ስለመሆኑ...

አጀንዳ

የዝናብ ወቅትን በብቃት ለመጠቀም

24 April 2017

መጋቢት 24 ቀን2009 ዓ.ም የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ጅማሬ ስድስተኛ ዓመት...

መዝናኛ

ለሳምንቱ ስያሜ

24 April 2017

የትናንትናው ዕለት ምን ነበር ብዬ ብጠይቅ የአብዛኞቻችሁ ምላሽ «እሁድ» አሊያም «ዳግማዊ ትንሳኤ» እንደሚሆን ጥርጥር...

ማህበራዊ

«ህብረተሰቡ ዩኒቨርሲቲውን በእኔነት ስሜት እንዲቀበለው ማድረግ ተቀዳሚ ሥራችን ነው»- ፕሮፌሰር ጨመዳ ፊኒንሳ የሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

«ህብረተሰቡ ዩኒቨርሲቲውን በእኔነት ስሜት እንዲቀበለው ማድረግ ተቀዳሚ ሥራችን ነው»- ፕሮፌሰር ጨመዳ ፊኒንሳ የሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

24 April 2017

ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ቀደምትና አንጋፋ ከሆኑት የአገሪቷ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ላለፉት ስድስት...

ኢኮኖሚ

«አልዌሮ» የዓሣዎች ሰፈራ - ያልተሰራበት ሀብት

«አልዌሮ» የዓሣዎች ሰፈራ - ያልተሰራበት ሀብት

24 April 2017

በጋምቤላውያን ዘንድ የሚነገር ተረት አለ። ተረቱም በአንድ ወቅት በጋምቤላ ክልል በአንዲት ቀበሌ ውስጥ ይኖሩ...

ዓለም አቀፍ

ኢትዮጵያ በውጭ መገናኛ ብዙሃን ዕይታ

24 April 2017

ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች እያከናወነች ያለውን ስኬታማ ተግባራት የተለያዩ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን በድረገጾቻቸው ለንባብ አብቅተዋል።...

ስፖርት

ከስፖርት ዓለም ድንቃድንቅ- ዳርት

24 April 2017

የዳርት ስፖርት በመካከለኛው ክፍለ ዘመን በእንግሊዛዊያን ዘንድ ይዘወተር እንደነበር ታሪክ ያስነብባል። በወቅቱ የወይን መጥመቂያ...

ፖለቲካ

ሁከት እና ብጥብጡ በኮሚሽኑ ሪፖርት

ሁከት እና ብጥብጡ በኮሚሽኑ ሪፖርት

24 April 2017

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር (ዶከተር)፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት...

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

በብዛት የተነበቡ

የጎብኝዎች ብዛት

0002572784
TodayToday3044
YesterdayYesterday5753
This_WeekThis_Week3950
This_MonthThis_Month100001
All_DaysAll_Days2572784

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።