«የአበው ውብ ብሂል...ከችግር አላቆ መፍትሄን ቢጠራምእሾህን በእሾህ ለችግር አይበጅም።እናም...መንገዱን ለውጦ ሌላ ሃሳብ ለማዝመርልብ ካልቆረጠ... ከሆነ ስስታምበችግር አምጪ ሃሳብ ችግሩ አይፈታም» …
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ለሃያ ዓመታት ተቋርጦ የነበረው ግንኙነት ዛሬ ላይ ታድሶ ተስፋ ሰጪ ምዕራፍ ተጀምሯል፡፡ ለእዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…
ኢትዮጵያ ከ100 ሚሊዮን በላይ ይሆናል ተብሎ ከሚታሰበው የሕዝብ ቁጥሯ በርካቶቹ ታዳጊዎችና ወጣቶች ናቸው፡፡ ከዚህ የአፍላ ጉልበት ባለቤት ኃይል ግማሽ ያህሉ…
እነሆ ለ20 ዓመታት የኢትዮጵያንና የኤርትራን ወንድማማች ሕዝቦች የለያየው የጠብ ግድግዳ ፈረሰ፡፡ ወትሮም ቢሆን ሕዝብ ከሕዝብ አልተጣላምና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ…
በመደመር ዕሳቤ የተጀመረው የለውጥ ጉዞ የተለያዩ ስኬቶችን በማስመዝገብ አሁንም ቀጥሏል፡፡ ለ20 ዓመታት በቁርሾ ውስጥ የነበሩት ኢትዮጵያና ኤርትራ ዳግም ግንኙነታቸውን እንዲያድሱ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቀርበው ጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው ከጸደቀላቸው በኋላ ንግግር ባደረጉበት ወቅት አጽንኦት ሰጥተው…
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ለሁለት አስርት ዓመታት ከቆየው ሞት አልባ ጦርነት በኋላ እነሆ አዲስ የሰላም ምዕራፍ ተከፍቷል፡፡ ዶክተር አብይ አህመድ ጠቅላይ…
‹‹'ቆይ እንጂ ጓድ ፤ ምነው ጓድ እያልኩህ !' በማለት ምጸታዊ ቀልዱን ጣል አደረገብኝና ፤ ሃያ ዓመት ስር ሰዶ የኖረ ችግር…
የኢትዮ- ኤርትራ ያለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የጥላቻ ዘመናት በፍቅርና በይቅርታ የተቀየረበት፤ ከመጥፎ የታሪክ ምዕራፍ ወደ አዲስ የተስፋ፣ የፍቅር እና አብሮ…
ኢትዮጵያዊነት ኩራትና ውበት የመሆን ሞገሱን አጥቶ፣ አካባቢያዊ ማንነት ነግሦ፣ ዜጋው በገዛ አገሩ መድረሻ ቸግሮት እያየን ከንፈር ከመምጠጥ ባሻገር ለችግሩ እልባት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ 100 ኛ ቀናቸውን ትናንት አስቆጥረዋል፡፡ እርሳቸው ወደ ስልጣን የመጡት በአገሪቱ ለሦስት ዓመታት…
በሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር ወደ ሥልጣን በመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚመራው መንግስት ኃላፊነቱን ከተረከበ 100 ቀናትን አስቆጥሯል፡፡ በሩብ ዓመት…
‹‹ከክቡር ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ዛሬ ባደረግነው ስብሰባ አየር መንገዶቻችን እና ወደቦቻችን ሥራ እንዲጀምሩ፣ ህዝቦቻችን እንዲቀያየሩ ፣ኤምባሲዎቻችን እንዲከፈቱ ፣እኛም በሳምንቱ…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።