የእለቱ ዜና

 ከተማ ነክ የፈጠራ ውድድር አሸናፊዎቹ ተሸለሙ

ከተማ ነክ የፈጠራ ውድ...

የፈጠራ ሥራ አሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማቱ የበለጠ ለመሥራት እንደሚያነሳሳቸው ታምኖበታል፤ የከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራ ክሽን ሚኒስቴር የከተማ ዝቅተኛ ኑሮ ማህበረሰብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የፈጠራ ስራ ውድድር አሸናፊዎችን ሸለመ። አሸናፊ ለሆኑት 10...

You are here: Homeአዲስ ዘመንዜናየነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ክለሳ ተደረገ

የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ክለሳ ተደረገ

ንግድ ሚኒስቴር ከጥቅምት 1 እስከ 30ቀን2006.ም ድረስ ተግባራዊ የሚሆን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ክለሳ ማድረጉን አስታወቀ።

ሚኒስቴሩ ትናንት ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ በአሁኑ ወቅት የዓለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ እየጨመረ በመምጣቱ በምርቶቹ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ መጠነኛ ጭማሪ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።

በዚህ የመሸጫ ዋጋ ክለሳ መሠረት በአዲስ አበባና አካባቢው የሚሰራጨው የኢታኖል ቤንዚል ድብልቅ ነዳጅ ለጊዜው በፋብሪካዎች የሚገኘው በማለቁ ተራ ቤንዚል የሚሰራጭ ሲሆን በአዲስ አበባ የቤንዚን የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ19 ብር ከ44 ሳንቲም በሊትር እንዲሆን ተወስኗል።

ሚኒስቴሩ ባደረገው የዋጋ ክለሳ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ፤ የቤንዚን መሸጫ ዋጋ በሊትር 19ብር ከ44ሳንቲም ሲሆን፣ ነጭ ናፍታ 17ብር ከ36፣ ኬሮሲን14ብር ከ25፣ ቀላል ጥቁር ናፍታ15ብር ከ17፣ ከባድ ጥቁር ናፍታ14 64ና የአውሮፕላን ነዳጅ21 ብር ከ01 ሳንቲም መሆኑን አስታውቋል።

Add comment


Security code
Refresh

የፎቶ ክምችት

ልታገኙን ትችላላችሁ

ድረገጹን በመጎብኘት ላይ ያሉ

We have 13 guests and no members online
1304414
ዛሬ
ትላንት
በዚህ ሳምንት
ባለፈው ሳምንት
በዚህ ወር
ባለፈው ወር
አጠቃላይ ድምር
5
1616
3595
1279606
62664
51580
1304414

የእርሶ IP: 54.161.200.144
የአገልጋዩ ሰዓት: 2014-09-23 00:05:57