በኢትዮጵያ እየተመዘገቡ ካሉ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገቶች መካከል የኮንስትራክሽን ዘርፍ ቀዳሚ ተጠቃሽ ሲሆን፤ በአንጻሩ በርካታ ተግዳሮቶች የተጋረጡበትና ብዙ መሥራት የሚጠበቅበትም ነው።…
በጥቂት ባለሀብቶችና በውስን መሬት ከዛሬ አስር ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የአበባ፣የአትክልትና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር) ልማት አዲስ ነበር፡፡ ልምዱ ካላቸው ሀገሮች…
የቀድሞ መጠሪያው የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ነበር፡፡ አሁን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተብሏል፡፡ ከአዲሱ መጠሪያው ጋር የመንግስት ቤቶችን የማስተዳደር ብሎም የህብረተሰቡን የቤት…
እኤአ በ2017 ጥቅምት ወር ላይ የዓለምን ቀልብ የሳበ፣ አግራሞትን የፈጠረ፣ ድንቅ የቴክኖሎጂ ውጤት መሆኗ የተነገረላት ሶፊያ የተባለች ሮቦት ይፋ ሆነች፡፡…
የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ በገጠርና በከተማ የሚኖረውን ህብረተሰብ የአካባቢውን ሀብት መሰረት በማድረግ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሩን ለመፍታት በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ በተለያዩ…
ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ለምግብ እጦት ይዳረጋሉ፡፡ የምግብ እጦት ደግሞ አንድም ጊዜያዊ ሆኖ፤ ካልሆነም ስር የሰደደ ሆኖ ሊከሰት ይችላል፡፡ ስር የሰደደ…
ኮንስትራክሽን የማይዳስሰው ዘርፍ የለም፡፡ የትምህርት፣ የጤና፣ የውሃ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን፣ የመብራት፣ የኢንዱስትሪ፣ሌሎች... ተቋማትን ልናነሳ እንችላለን፡፡ ዘርፎቹን ለማስፋፋት አስተዋጽኦው አስፈላጊ በመሆኑ የሚመደበው በጀትም…
በተለያዩ ቀለማትና ዲዛይን የተሰሩት የአልጋ፣ የጠረጴዛና የተለያዩ አልባሳት እይታን በሚስብ መልኩ ተደርድረዋል፡፡ምርቱ በፎቶግራፍም ለእይታ ከፍ ብሎ ተሰቅሏል፡፡የቀረበው የሀገር ባህል ሥራ…
የቱሪዝም ኢንዱስትሪ እንደሌሎች ዘርፎች የሰለጠነና ብቃት ያለው ባለሙያ ይፈልጋል፡፡ ሆኖም በኢትዮጵያ የሰለጠነ እና ብቃት ያለው የሰው ሀይል እጥረት ዘርፉን እየተፈታተነ…
መንግሥት በ2002 ምርጫ ማግስት የመጀ መሪያውን የዕድገትና ትራንስፎር ሜሽን ዕቅድ ይፋ አደረገ። በድህነት ላይ ላነጣጠረው ዕቅድ ህዝብ መንግሥትን "አበጀህ" በማለት…
በሀገራችን የትራፊክ አደጋ የሚያደርሰው ጉዳት በየጊዜው እየጨመረ መጥቷል፡፡ በርካታ ዜጎች በአደጋው ሳቢያ እንደወጡ ቀርተዋል፡፡ ሀብትና ንብረታቸውም ወድሟል፡፡ ሀገሪቱም በአደጋው ሳቢያ…
ግብርና የአገሪቱ የኢኮኖሚ መሰረት ሆኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጨባጭ ለውጦች ቢያስመዘግብም፤ አሁንም ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ሸብበው ይዘውታል፡፡ አነዚህ ችግሮችም…
በመላው ሀገሪቱ በስፋት እየተከናወነ ያለውን የኮንስትራክሽን እንቅስቃሴ ተከትሎ አጠቃላይ የግንባታ ግብዓት ፍላጎት ቀን ከቀን እየጨመረ ይገኛል። እድገቱን ተከትሎ የተፈጠረው የፍላጎትና…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።