ኢኮኖሚያዊ አለመረጋጋትን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች በግጭት ስትናጥ የነበረችው ኢትዮጵያ ላለፉት ሶስት ወራት መረጋጋት አሳይታለች፡፡ የፖለቲካ እስረኞች ተፈትተዋል፡፡ በአሸባሪነት ተፈርጀው የቆዩት…
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ታሪክ ሰፊ ረጅምና ውስብስብ ነው። በክፉም በደጉም የአብሮነት ታሪካችን ዘመናትን ያስቆጠረ ነው፡፡ ኤርትራ ነፃ ሀገር ነበረች ከሚባልበት…
ሀገራችን በታላቅ የተስፋ ጉዞ ላይ ትገኛለች፡፡ የለውጡ እርምጃ በየዕለቱ ግለቱና ፍጥነቱን በመጨመር እየተመመ ይገኛል፡፡ በዚህ ወሳኝ የታሪክ ወቅት ከመደመር ውጪ…
ውድ ጋዜጠኞችና ምሁራን እንኳን አፈ ልጓሙን በሠላም ፈታልን፡፡ አንደበተ ርቱዕ ሆነን ሳለ ተለጉመን ነበር ለካ! እና አሁን አለቃ ዘነብ ሲፈቱን…
ገና ክረምቱ ሳይገባ እየጣለ ያለው የበልግ ዝናብ እያየለ ነው። ብዙ የፕሮግራም መናጋቶችንና ማህበራዊ ችግሮችን አስከትሏል። ለምሣሌ ሰኔ 3 ቀን 2010…
ያለፉትን ሁለት አስርት አመታት ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንቃኝ ከኤርትራ ጋር ያደረግነው ጦርነትና ያንንም ተከትሎ በሁለቱ አገራት ህዝቦች መካከል የተፈጠረው…
ዴሞክራሲ በአንድ ጀምበር በአንድ መአልትና ሌሊት የሰፈነበት የዓለም ክፍል የለም፡፡ዴሞክራሲ የዘመናት ግንባታ ውጤት ነው፡፡በትውልድ ፈረቃ እያደገ እየሰፋ ባሕል ሁኖ እየተወረሰ…
አንዳንድ አንደበተ-ርቱዕ ግለሰቦች በንግግራቸው የሚያስተላልፉት ጣፋጭ መልዕክት የሰዎችን ህሊና እንደ መድኃኒት የሚፈውሱ ናቸው፡፡ የሚፈውሱ ብቻ ሳይሆኑ የዘወትር የህሊና ስንቅ ሆነው…
ገንዘብ ለሰጠ ገንዘብ ይመለሳል፤ ከሀብቱ ላካፈለም ቆይተው ካፈሩት ሀብት መልሰው ይሰጡታል። አንዳንዴ ግን ከምስጋና ውጪ ምንም ሊሰጠው የሚችል ስጦታ፣ ሊውሉለት…
የመደመር ዕሳቤን ይዞ አዲስ ምዕራፍ የገለፀው የለውጥ ጉዞ እንደተጋጋለ ቀጥሏል፡፡ ጊዜውም ተፈጥሮአዊ ዑደቱን ጠብቆ እየተጓዘ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ፋና ወጊ…
በሀገራችን በዚህ ዓመት በፖለቲካው መስክ እየታዩ የሚገኙት ለውጦች ያለፈውንም መለስ ብለን በጥቂቱ እንድንቃኝ ጭምር የሚያደርጉ ናቸው፡፡ በሀገሪቱ የንጉሡ አገዛዝ ወድቆ…
አብዛኞቻችን ጠዋት ጠዋት ወደ ስራ ከመግባታችን በፊት ጫማችንን የማስጠረግ ልማድ አለን፡፡ እኔም ብዙውን ጊዜ የዚሁ ልማድ ተጋሪ ነኝ፡፡ ማለዳ ከቤት…
በአንድ አባወራ ቤት ነው። ሴት፣ ወንድ፣ ወጣት አዋቂ ሁሉም ተሰብስበዋል። በሳሎኑ በርከት ያሉ ሰዎች እንዳሉ ከሚሰማው ድምጽ ለመገመት አይከብድም። በየመሀሉ…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።