የሆነው ሆኖ ግን የአገራችን ፊልም ከዚህ ነጥብ አኳያ ተተችቶ ያውቅ ይሆን? ‹‹ደግሞ የኢትዮጵያ ፊልም ትችት እንጂ መቼ ተወድሶ ያውቃል?›› የሚለኝ…
 ንጉሰ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃ/ሥላሴ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ዘመናዊ (የተፃፈ) ሕገ-መንግሥት ያጸደቁት ከ87 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ሐምሌ 9…
ዛሬ ዛሬ አንድ ሕንፃ ጀምሮ ለማጠናቀቅ ዘለግ ያሉ ዓመታትን መጠበቅ ግድ የሆነ ይመስላል፡፡ መሰረታቸው ወጥቶ፣ ምሰሶዎች ቆመው፣ ግድግዳዎች ተገንብተው የማጠቃለያ…
በትራንስፖርት ጥበቃ ሲሰላቹ የቆዩት ሰልፈኞች ከርቀት ብቅ ባለችው አንዲት ታክሲ ላይ ተስፋ ጥለዋል። ድንገት የተከሰተችው ይህቺ ሚኒባስ ለብዙዎች እንደብርቅ ተቆጥራ…
በሀገራችን ወንጭፍ የደረሰ የማሽላ ሰብልን ከግሪሳ ወፍ ለመታደግ ትልቅ መሣሪያ ሆና ከማገልገል ውጪ ለሌላ የጎላ ተግባር ውላ አታቅም፡፡ ምን አልባት…
ድሮ ተማሪዎች ሳለን የአንድን የትምህርት ዓይነት ምዕራፍ ጨርሰን ወደ ሌላኛው ስንሸጋገር እንደሰት ነበር። ደስታው ከምን እንደሚመነጭ አሁን ላይ ሳስበው ባይገባኝም፤…
«ውሃ ቦይ ለቦይ ውሃ ቦይ ለቦይየማያውቁት አገር ይናፍቃል ወይ?»ይህ የአገር ቤት ልጃገረዶች ዘፈን ነው፡፡ እነርሱ አገርን በሰውም እየመሰሉ ይዘፍኑታል፡፡ «የማያውቁት…
ባለፉት አመታት እያንዳንዱ የመንግስት ተቋም ቀን ተቆርጦለት፣ አበል ተበጅቶለት ፣ቁርስ ተሰንቆለት፣ውሀ ተሸክፎለት ... በየአቅጣጫው ለችግኝ ተከላ ሲዘምት ይታይ ነበር። ዘንድሮ…
ኧረ ወገን ይህ ሰልፍ የሚሉት ነገር ከእኛ ጋር ያለው ቁርኝነት እንዴት ነው ነገሩ? ለዳቦ፣ ለስኳር፣ ለዘይት፣ ለዱቄት፣ ለቀበሌ መታወቂያ ፣…
«እንደው ይህን የመሰለ ሰው...እስከዛሬ የት ነበር?» አሉ አንድ እናት፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር አብቅቶ የሬዲዮን ፕሮግራሙ ዝግጅት አስተባባሪ ድምጽ ሲከተል፤ ዞር…
ሰውዬው እጅግ በጣም ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ስጋ ወዳድ የሚሉት ዓይነት ነው። መውደድ ቢባልስ እንዲህ በቀላሉ ነው እንዴ? ከቁርጥ ከጥብሱ፣ ከቅቅል…
«ሁለት ጉዳዮችን አትርሳ፤ የማይደርስ ነገር የለም፤ የማያልፍም እንዲሁ» ይህ ጥቅስ በሌላ ሰው ቤት ተሰቅሎ ስለመኖሩ እንጃ፤ እርሱ ግን በየዕለቱ ማለዳ…
እንዴት ነው በቁጥር ርዕስ በድጋሚ ተገናኘን አይደል? ቆይ ግን ዘንድሮ 1 እና 0 ቁጥር አይለቁኝም እንዴ? ባለፈው ሰኔ 10 ቀን…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።