እስራኤል የኢራን በሶሪያ መመሸግ ደስታን አይሰጣትም።ኢራን በሶሪያ ምድር የጦር ቀጣናዋን ማደራጀቷም «ሳይታሰብ ጥቃት እንድትፈፅም»ምቾት ይሰጣታል በሚል ከአካባቢው መራቋን አጥብቃ ትሻለች።…
የካናዳ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የአውሮፓ ህብረት ዲፕሎማቶች ፊርማ በፍልስጤማውያን ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ሊያስጥል አለመቻሉን አልጀዚራ በድረገፁ ያሰፈረው መረጃ ያሳያል፡፡ ባሳለፍነው…
በእርስ በርስ ግጭት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቿን ህይወት ያጣችው ቡሩንዲ አሁንም ወደ ከፋ ግጭት መግባቷ እንደማይቀር እየተነገረ ይገኛል። የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ፒርን…
ከ65 ዓመታት የፖለቲካ ውጥረት በኋላ የሰላም አየር ሊነፍስበት ነው ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የኮሪያ ልሳነ ምድር ሌላ ፈተና አጋጥሞታል፡፡ የሰሜን ኮሪያው…
በዓለም ሁለተኛዋ የድፍድፍ ነዳጅ ሃብት ባለቤት ኢራቅ ሰላም ከራቃት አሥር ዓመት አስቆጥራለች፡፡ የ37 ሚሊዮን ሕዝብ ባለቤቷ ኢራቅ ዜጎች በተጠቀሱት ዓመታት…
ገና እሥራኤል እ.አ.አ በ1948 እንደ ሀገር ስትቋቋም እንደ ግብፅ፣ ሶሪያ፣ ዮርዳኖስና ኢራቅ ያሉ አገራት የሄደችበትን መንገድ ትክክል አለመሆኑን ተቃውመዋል። እሥራኤል…
በብሩንዲ ህገመንግስት መሰረት ለአምስት ዓመት በሚዘልቀው ፕሬዚዳንታዊ የስልጣን ዘመን ፣አንድ ፕሬዚዳንት ከሁለት ተከታታይ ጊዜ በላይ መመረጥ አይችልም፡፡ እ ኤ አ…
ዚምባብዌ አጠቃላይ ምርጫ ለማካሄድ ሁለት ወራት ይቀሯታል፡፡ ይሄም በአገሪቱ ታሪክ ከቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ውጪ የሚካሄድ የመጀመሪያው ምርጫ ይሆናል፡፡…
በእርስበርስ ግጭት በርካታ ዜጎቿ ለስደት እየተዳረጉ የሚገኙባት መካከለኛ አፍሪካዊት አገር ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከገባችበት ፖለቲካዊ ቀውስ ሳትወጣ ሌላ ፈተና ተጋርጦባታል።…
አወዛጋቢው ሰው አወዛጋቢ ውሳኔዎችን በመወሰን ዓለምን ማነጋገራቸውን ቀጥለውበታል፡፡ ቢሊየነሩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካን እ.ኤ.አ በ2015 በኢራንና በስድስቱ ኃያላን አገሮች…
የምስራቅ አፍሪካዋ ሶማሊያ በርካታ ስፍራዎች በአሸባሪው ቡድን አልሻባብ ቁጥጥር ስር ከነበሩበት ጊዜ አንስቶ ለውስጧ ፖለቲካም ለጎረቤቶቿ ደህንነትም ሥጋትን አርግዛ ቆይታለች፡፡…
የዓለማችን ሃያሏ አሜሪካን ከፕሬዚዳንት ጆርጅ ዋሽንግተን እስከ ወቅቱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ 45 ያህል መሪዎችን አፈራርቃለች።ሃያሏን አገር በመሪነት ለማስተዳደር ታጭተውና ተመርጠው…
ከጆሴፍ ስታሊን በመቀጠል በሩሲያ ፖለቲካ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳደሩ መሪ መሆናቸው የሚነገርላቸው የ65 ዓመቱ ቭላድሚር ፑቲን ለሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት አገራቸውን…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።