ሞተር ብስክሌትና መኪና ፊትና ኋላ እንዲሁም እየተገፋፉ መሄድ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። አንዳንዴም ሞተር ብስክሌቱ በፍጥነት ያይልና ጎማው ስር እንደ ህጻን ለመታቀፍ…
የቁንጅና መለኪያው ይታወቅ ይሆን? ውበት እንደ ተመልካቹ ስለሆነ ለመለካት ያስቸግራል። ለአንዱ ውብ የሆነው ለሌላው መሆን አይችልም። የቁንጅና መስፈርት ከባሕል ባሕል…
በአንዱ የሥራ ቀን ጠዋት ሁለት ሰዓት አካባቢ ከነበርኩበት አውቶብስ ተራ ወደ አራት ኪሎ ለመሄድ ታክሲ እየጠበኩ ነው፡፡ በአካባቢው በርካታ ታክሲዎች…
የቀትሯ ፀሐይ ጭንቅላትን ሰንጥቃ የገባች ያህል ታቃጥላለች። የፀሐይዋን ሙቀት ተቋቁመው ውሎ መግቢያቸውን ለመፈለግ የቆረጡ ወጣቶች አራት ኪሎ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው…
አዲስ አበባ፡- አገሪቱንና ድርጅታቸውን ለረጅም ዓመታት ሲመሩ የነበሩ አምስቱ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች በጡረታ መሸኘታቸው ተገቢ መሆኑን ምሁራን አስታወቁ፡፡ የፖለቲካ ሹመኞች…
አዲስ አበባ፡- ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 1ነጥብ5 ቢሊዮን ብር ከህብረተሰቡ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ…
«ቅቤ ለምኔ» ነው የድርጅቱ ስም፤ እውነት የሚያመርቱት ምርት ቅቤ ለምኔ የሚያስብል ነው የሚለውን ለማረጋገጥ ቅቤ ለምኔ ያሰኘውን ዘይት ገዝቶ ማጣጣም…
አዲስ አበባ፡- የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎ ርሜሽን ዕቅድ የሁለት ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ ይካሄዳል። በአምስት ዓመቱ የዕድገት ዘመን የተቀመጡ ግቦች ያልተፈጸሙት…
· 27 ነጥብ 97 ቢሊዮን ብር ገቢ አግኝቷል አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም ህገወጥ የስልክ ጥሪ ገቢው ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደረበት…
አዲስ አበባ፡- የአገር ግንባታ ሥራ በትውልድ ቅብብሎሽ የሚከናወን ማለቂያ የሌለው የዕድሜ ልክ ተግባር እንደሆነ የአ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ…
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ በተደራጀ መልኩ ዝርፊያ እየተፈፀመ መሆኑን የአቃቂ ቃሊቲ ቤቶች ግንባታ…
ተማሪ ሜቲ ግርማ በካቴድራል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነች፡፡ የአክስቷን ልጅ በማህፀን በር ካንሰር በማጣቷ ስለበሽታው ስታስብ ውስጧ ይረበሻል፡፡እርሷን…
አዲስ አበባ፡- የስብዕና ልህቀትና የአስተሳሰብ ለውጥ ለማምጣት የሚሰራው ሥራ በህብረተሰቡ አስተሳሰብ ለውጥ ላይ በሚሰሩ ማዕከላት ሊታገዝ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የማይንድሴት የታላላቅ…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።