ጤና ቢሮ ኮንዶሞችን የሚያቀርበው በነጻ ነው በአንዳንድ ቦታዎች ግን በውድ ዋጋ ሲሸጥ ይታያል በተለይ ማታ ማታ። ሰአቱ ከገፋ ደግሞ ፈልጎ…
በበጋ ወቅት በደረቅ ቆሻሻ የሚደፈኑ የፍሳሽ ቆሻሻ መውረጃ ቱቦዎች በክረምት ወቅት ለመላው የከተማ ነዋሪዎች ጭንቅ መፍጠራቸው ዛሬም ያነጋግራል፡፡ ጊዜው ክረምት…
ወጣቶች አንድ አገር ወደ እድገት ጎዳና በምትንደረደርበት ጉዞ በእውቀትም ሆነ በጉልበት ግንባር ቀደም ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል፡፡ ምክንያቱም ይህ የእድሜ ክልል…
አንዳንዶች ለሥራ ያላቸው ግምት ያነሰ በመሆኑ በሌሎች ትከሻ ላይ መኖርን ይመርጣሉ። ብዙዎች ደግሞ መሥራት እየቻሉ መቀመጥን ይሻሉ። በርካታ ብርቱዎች ግን…
የዓለም ጤና ድርጅት ያወጣው መረጃ እንደሚያ መለከተው በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ 6 ሚሊዮን ሰዎች ትንባሆ መጠቀም በሚያስከትላቸው በሽታዎች ለሕልፈት ይዳረጋሉ።ከዚህ…
በየትኛውም የሥራ ዘርፍ ውጤታማና ብቃት ያለው ዜጋ ሆኖ ለመገኘት የሚፈልገውን ዕውቀትና ክህሎት መቅሰም የግድ ይላል። ዕውቀትና ክህሎት ተዳምረውም በአግባቡና በሚፈለገው…
በህፃንነት ዕድሜያቸው በቄስ ትምህርት ቤት ፊደል ቆጥረው፣ አቡጊዳና መልዕክተ ዮሐንስን ዘልቀዋል። በዘመናዊ ትምህርትም ቢሆን ውጤታማ የሚባሉ ናቸው። በብላቴናነታቸው ከእናትና አባታቸው…
በስነ-ጥበብ ሙያ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ዛሬ ይመረቃሉ የአቢሲኒያ ስነ-ጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም በዘጠኝ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ በአገር ፍቅር ቴአትር ቤት…
ሃያሲ አብደላ እዝራ በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ አንዋር መስጊድ አካባቢ ከአባታቸው አቶ መሐመድ ሳልህ አል አራሲ እና ከእናታቸው ወይዘሮ መሪሃም…
ልብ ብለን ከሆነ አብዛኛውን ጊዜ ለአንድ ችግር መፍትሔ ለማግኘት ቅርብ የሚሆኑት ወይም የመፍትሔ ሃሳብ ማቅረብ የሚችሉት ችግሩ የደረሰባቸው ሰዎች ናቸው።…
የወዳደቁ ዕቃዎችን መልሶ በመጠቀም ወይም ሪሳይክል በማድረግ ጥቅም ላይ ማዋል የተለመደ ነው፡፡የወዳደቁ ዕቃዎችን መልሶ መጠቀም የአካባቢ ብክለትን በማስቀረትና የሥራ ዕድል…
ከዕለት ወደ ዕለት በከፍተኛ ሁኔታ ለውጥ የሚያሳይ ዘርፍ እንደሆነ ይነገርለታል፤ የቴክኖሎጂው ዘርፍ። ይህም በየትኛውም የሰው ልጅ የኑሮ ሂደት ላይ ገብቶ…
ወጣቶች በሥራ አጥነት እንደሚፈተኑ በተደጋጋሚ የሚነሳ ችግር ነው፡፡ መንግሥት በበኩሉ ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱን፣ ለእዚህም 10 ቢሊዮን…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

የጎብኝዎች ብዛት

0002986027
TodayToday795
YesterdayYesterday6986
This_WeekThis_Week44340
This_MonthThis_Month99998
All_DaysAll_Days2986027

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።