የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሐምሌ 12 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር…
የትኛውም ስፖርታዊ ውድድር ጤናማ እና በጠንካራ ፉክክር የታጀበ ደጋፊዎችን የሚያስደስት ሆኖ ለመገኘት በስፖርታዊ ጨዋነት መካሄድ ይኖርበታል። ያም ሆኖ የንክኪ ስፖርቶች…
ቀድሞ የብሔራዊ ቡድን እና የታላላቅ ክለብ ተጫዋቾች እንዲሁም እግር ኳስ እንጀራቸው ያልሆነ ነገር ግን ወጣትነታቸውን በእግር ኳስ ተጫዋችነት ያሳለፉ በርካታ…
ቦክስ ኢትዮጵያ በአሕህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ መድረኮች ላይ ከምትሳተፍባቸው ስፖርቶች አንዱ ሲሆን የሜዳሊያ ባለቤትም እየሆነች ነው፡፡ በቅርቡ በሞሮካ ካዛብላንካ በተካሄደው የአፍሪካ…
የትግራይ ክልል ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም ባለቤት የሚሆነው መቼ ነው? የሚለው ጥያቄ ለብዙ ጊዜ ሲነሳ ቆይቷል። የክልሉ ህዝብ ለስፖርት ካለው ፍቅር…
የአሁኑ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በያኔው አጠራር መብራት ኃይል የኢትዮጵያ ሻምፒዮና ተብሎ ይጠራ የነበረው ውድድር ወደ ሊግ ተቀይሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚል…
በ10ሺ ሜትር የሁለት ጊዜ የኦሎምፒክ የብር ሜዳሊያ ባለቤት ነው። በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መድረክም በ10ሺ እና 5ሺ ሜትር ለሦስት ጊዜ የብር…
አንድ ወር ሙሉ ሩሲያ ደምቃ ሰነበተች። ጎዳናዎቿን የእግር ኳስ ወዳጆች በፍቅር ተመላለሱባቸው። ስታዲየሞቿ የዓለም ህብር ድምፆችን ሲያስተጋቡ፤ በሲቃ እና በደስታ…
ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚና ፕሬዚዳንት ምርጫ እንዲሁም በስታድየሞች ሁከት ሲታመስ የከረመው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2010 ዓ.ም መርሐግብር በስተመጨረሻ…
በየደረጃው ያለውን መላውን ህብረተሰብ በስፖርት በማሳተፍ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት፣ ህብረተሰቡ በሚኖርበት፣ በሚሰራበት እና በሚማርበት አካባቢ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ተሳታፊ እና ተጠቃሚ…
ባለፉት ሁለትና ሦስት ሳምንታት የዓለም ስፖርት አፍቃሪያን ቀልብ ከሩሲያው ዓለም ዋንጫው ጋር ነጉዷል። በዚህም በዓለማችን የሚከናወኑ ሌሎች ታላላቅ የውድድር መድረኮች…
የመላው አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ጨዋታ የተጀመረው እአአ በ1971 ጋና አክራ ላይ ነው። ይህ በአስር ተሳታፊ ሀገራት የተጀመረ ውድድር፣ ከፍተኛ ትምህርትና ስፖርት…
ዘመናዊ ስፖርት ወደ ኢትዮጵያ በመግባት መዘውተር ከጀመረ ግማሽ ምዕተ ዓመትን አስቆጥሯል። ይሁንና በእነዚህ ዓመታት ተቋማዊ በሆነ መልኩ የስፖርት ሙያተኞችን አስተምሮ…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።