- አቶ ሲራጅ ፈጌሳ - አቶ አበራ አብርሃም ከአምስት ወራት በፊት ኢትዮጵያ አለመረጋጋት ውስጥ እንደነበረች ይታወቃል፡፡ ይህ በተለይ በአማራና በኦሮሚያ…
የዝግጅት ክፍላችን ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉዋክ ቱት ጋር በክልሉ ስላለው የፀጥታ፣ የስደተኞች፣ የኢንቨስትመንት፣ የመልካም አስተዳደር እንዲሁም ከሀሰተኛ የትምህርት…
ወይዘሮ ሃይማኖት በየነ፤ ከተምታቱ ሰነዶች መካከል አንዱ፤ ‹‹ሴትነቴን ዓይተው ድንበሬን ገፉ፤ አለመማሬን አውቀው አንገላቱኝ፤ ዘመድ የላትም ብለው በአደባባይ ንብረቴን ዘረፉ፤…
ግንኙነቶች በሁለት አካላት ይሁንታና በጎ ፈቃድ ብቻ ሳይሆን የጋራ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ላይ ሊመሰረቱ የግድ ይላል። ይህ ካልሆነ የሚፈለገውን ውጤት በሚጠበቀው…
አመልካች፡- ሻለቃ ምንትዋብ ከበደ /ስሟ የተቀየረ/ ተጠሪ፡- የ.......ክፍለ ከተማ የወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት የክርክሩ ፍሬ ጉዳይ አመልካች በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ…
ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በቀጣዩ ሀምሌ ነፃነቷን የተቀዳጀችበትን ስድስተኛ ዓመት የልደት ሻማ ትለኩሳለች፡፡ ሆኖም ይሄ የልደት በአሏ በደስታ የተሞላ እንዳይሆን…
ሙሉ ስማቸው አምባሳደር ፋቲ ኡሉሶይ ይባላል። በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የአገራቸው ቋሚ መልዕክተኛ ናቸው። በአንካራ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፍ ግንኙነት…
አቶ ዓለምነው መኮንን የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብ.አ.ዴ.ን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ኃላፊና የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ናቸው፤ በወቅታዊው…
ጉዞዬን ያደረኩት ወደ በጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካንሰር ህሙማን ህክምና ወደሚሰጥበት ጨረር ክፍል ነው᎓᎓ በስፍራው ህክምናውን የሚፈልጉ በርካታ ህሙማን…
በአገራችን ምንም እንኳን ዓለምአቀፍ እማኞችን ያተረፈ የልማትና የኢኮኖሚ እድገት እየተመዘገበ ቢሆንም፤ ይሄን የኢኮኖሚ እድገት በሚፈለገው ልክ እንዳይጓዝ ያደረጉ በርካታ ችግሮች…
ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ተርታ ለማሰለፍ በሚደረገው ትግል ውስጥ የሰላም፣ ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር መስፈን የማይተካ ሚና አላቸው፡፡ ይህን ማድረግ…
- ሁለት ሺ አመራሮች እና 18 ዳኞች ከሃላፊነት ተነስተዋል - ሶስት ሺ አዳዲስ አመራሮች ተተክተዋል በበጀት ዓመቱ እንደአገር በተካሄደው የጥልቅ…
አምባሳደር ሸምሰዲን አህመድ ይባላሉ፤ በአሁኑ ወቅት በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል ናቸው፡፡ አምባሳደሩ፤ በ1972…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

የጎብኝዎች ብዛት

0002410926
TodayToday5167
YesterdayYesterday7537
This_WeekThis_Week14597
This_MonthThis_Month100001
All_DaysAll_Days2410926

            በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።