የዛሬ 52 ዓመት በሐረር ከተማ ተወለዱ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው ከተማ ተማሩ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውንና የኮሌጅ ትምህርታቸውን ደግሞ በደቡብ ክልል…
ኢትዮጵያ ግዙፍ የባቡር ፕሮጀክቶችን እየገነባች ናት። እነዚህ የባቡር ፕሮጀክቶቻችን የኢትዮጵያን ህዳሴ በማቅረብ ታላቅ ተስፋ ተጥሎባቸዋል። እኛም ባቡር የት ያደርሰናል ስንል…
ኢትዮጵያ ግዙፍ የባቡር ፕሮጀክቶችን እየገነባች ናት። እነዚህ የባቡር ፕሮጀክቶቻችን የኢትዮጵያን ህዳሴ በማቅረብ ታላቅ ተስፋ ተጥሎባቸዋል። እኛም ባቡር የት ያደርሰናል ስንል…
ተመስጦና መደነቅ ከሞላበት ረጅሙ ቃለ ምልልሳችን ስነቃ መጪዋን አገሬን ናፈቅኋት፤ በእርግጥ ይሄ ሁሉ ተሠርቷል በዚህ አገር ላይ ? ከከተማ ልማትና…
የኢንዚ ጫማ ማሸጊያዎችን ሲከፍቱ የሚያነቡት ይህንን ጽሑፍ ነው፡ «የገዙት ጫማ ብቻ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው የቆዳና ሌጦ ምርት ዘላቂነት የድርሻዎን…
አቶ መኩሪያ ኃይሌ ብዙ ዜጎች የሀገራችንን የቤት ልማት ፕሮግራሞች ተማምነው ከዛሬ ነገ ቤት አገኛለሁ በሚል ተስፋ በባንክ ቁጠባ ማድረግ ከጀመሩ…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

የጎብኝዎች ብዛት

0000137315
TodayToday126
YesterdayYesterday126
This_WeekThis_Week26
This_MonthThis_Month3397
All_DaysAll_Days137315

         በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።