አበባ ኢትዮጵያ ስሟን የቀየረችበት «መንግስታችሁ ይህንን ሁሉ ሥራ ለመሥራት ገንዘብ የሚያመጣው ከየት ነው?» Featured

02 Sep 2015

የዛሬ 52 ዓመት በሐረር ከተማ ተወለዱ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው ከተማ ተማሩ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውንና የኮሌጅ ትምህርታቸውን ደግሞ በደቡብ ክልል ተከታተሉ። ከአብራካቸው የተገኙ ሁለት ልጆችና ሌሎች በርካታ የመንፈስ ልጆች አሉዋቸው - አቶ ፀጋዬ አበበ ። በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ ልማት እንዲሁም በእንስሳት እርባታና ምርጥ ዘር ማምረት ዘርፍ ተሰማርተው ላለፉት 23ዓመታት ከፍተኛ የልማት ሥራ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ከልማት ሥራቸው በተጓዳኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት አባል፣የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ማኅበር መሥራች፣የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ አባል በመሆን አገልግለዋል። ከአበባ ምርት ጋር ተያይዞ ያለፉትን ዓመታት እንዴት ያይዋቸዋል ስንል የዘመን መፅሄታችን እንግዳ አድርገናቸዋል።

ዘመን፡- በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአበባ እርሻ ያቋቋሙና አበባን ወደ ውጭ አገር መላክ መጀመሩን እንዴት አሰቡት ?

አቶ ፀጋዬ፡- በወቅቱ የነበረውን የመንግስት ለውጥ ተከትሎ በተጀመረው የልማት እንቅስቃሴ ለመሳተፍ ሳስብ በኬንያ ያለውን የአበባ ምርት ማጥናት ጀመርኩ። እዚያ ያሉ ጓደኞቼ ዘንድ በመሄድ ሁኔታውን ካጠናሁ በኋላ፣መጽሐፍም በማንበብ ራሴን አዘጋጅቼ ከግለሰቦች መሬት በመከራየት ወደ ማምረት ሥራው ተሸጋገርኩኝ።

ዘመን፡- በወቅቱ ሥራውን ሲጀምሩ የተደረገልዎት ድጋፍ ምን ነበር ?

አቶ ፀጋዬ፡-ያኔ ኢንቨስትመንትየዛሬ 52 ዓመት በሐረር ከተማ ተወለዱ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው ከተማ ተማሩ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውንና የኮሌጅ ትምህርታቸውን ደግሞ በደቡብ ክልል ተከታተሉ። ከአብራካቸው የተገኙ ሁለት ልጆችና ሌሎች በርካታ የመንፈስ ልጆች አሉዋቸው - አቶ ፀጋዬ አበበ ። በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ ልማት እንዲሁም በእንስሳት እርባታና ምርጥ ዘር ማምረት ዘርፍ ተሰማርተው ላለፉት 23ዓመታት ከፍተኛ የልማት ሥራ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ከልማት ሥራቸው በተጓዳኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት አባል፣የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ማኅበር መሥራች፣የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ አባል በመሆን አገልግለዋል። ከአበባ ምርት ጋር ተያይዞ ያለፉትን ዓመታት እንዴት ያይዋቸዋል ስንል የዘመን መፅሄታችን እንግዳ አድርገናቸዋል።

ዘመን፡- በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአበባ እርሻ ያቋቋሙና አበባን ወደ ውጭ አገር መላክ መጀመሩን እንዴት አሰቡት ?

አቶ ፀጋዬ፡- በወቅቱ የነበረውን የመንግስት ለውጥ ተከትሎ በተጀመረው የልማት እንቅስቃሴ ለመሳተፍ ሳስብ በኬንያ ያለውን የአበባ ምርት ማጥናት ጀመርኩ። እዚያ ያሉ ጓደኞቼ ዘንድ በመሄድ ሁኔታውን ካጠናሁ በኋላ፣መጽሐፍም በማንበብ ራሴን አዘጋጅቼ ከግለሰቦች መሬት በመከራየት ወደ ማምረት ሥራው ተሸጋገርኩኝ።

ዘመን፡- በወቅቱ ሥራውን ሲጀምሩ የተደረገልዎት ድጋፍ ምን ነበር ?

አቶ ፀጋዬ፡-ያኔ ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት የሚባል አልነበረም። የነበረው የግብርና ጽ/ቤት የሚባል ነበር። ይህ ጽ/ቤት በደርግ ዘመን የተቋቋመ ነበር። አበባን የማምረት ጥያቄ ሳቀርብ አንዳንድ ሰዎች «የሚበላ ምርት ብታመርት አይሻልም እንዴት አበባ ታመርታለህ በማለት ይጠይቁኝ ነበር። እኔ ግን ከአበባ ምርት በተጓዳኝ ሌሎችንም እንደማመርት በመግለጽ የመጀመሪያው የአበባ አምራች ግለሰብ በመሆን የማምረት ፍቃዱን ተቀበልኩኝ ወደ ሥራውም ገባሁ።

1984 .ም የወጣው የኢንቨስትመንት ፖሊሲ ጥሩ ቢሆንም ምንም ነገር ካልነበረበት የተጀመረ ፖሊሲ በመሆኑ ቀስ በቀስ እየተሻሻለና እየዳበረ የተስተካከለ ነበር። ምክንያቱም በተግባር ላይ ስናውለው በየጊዜው ከሚገጥሙን ችግሮች በመነሳት አሁን ላለበት ደረጃ ደርሷል።

ቀደምሲል በደርግ ዘመን የግል የነበሩ አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ሁሉ ተወርሰው የመንግስት ስለነበሩ ከመንግስት ለውጥ በኋላ የግል ሥራ ሲጀመር የመጀመሪያ በመሆኑ የግል ልማት ሥራዎች ሁሉ እንደ አዲስ የተቋቋሙ ናቸው።

ሥራውን ለመሥራት መሬት ስጠይቅ እንኳ የተዘጋጀ መሬት የለም በሚል አላገኘሁም ነበርና ከግለሰብ ላይ ለ15 ዓመት ኮንትራት ወስጄ ነው ሥራ የጀመርኩት።

ዘመን፡- በወቅቱ የነበሩት የሥራ ኃላፊዎች ለጥያቄዎት ይሰጡት የነበረው ምላሽ ምን ነበር ?

አቶ ፀጋዬ፡- የነበረውን ምላሽ በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል። አንዱ ጉዳዩን በማወቅ ቀና ምላሽ የማይሰጡኝ፤ ጉዳዩን ሳያውቁም ቀናምላሽ የሰጡኝ ነበሩ። ለምሳሌ የባንክ ብድር ስጠይቅ ስለአበባ ምርት የሚያውቅ ስላልነበር አንድ ሚሊዩን ያልሞላ ብር ለመበደር አንድ አመት ከስድስት ወር ፈጅቶብኛል። ይህንን ለማስተካከል በተለይ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ችግሩን በመመልከትና የውጭ አገራትን ልምድ በማየት የተሻለ የብድር ፖሊሲ እንዲቀየር በማድረግ ከፍተኛ እገዛ አድርገውልናል።

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን በጐ አመለካከት ለማየት አንድ ምሳሌ ልንገርህ እኔ ሥራ ስጀምር ሌሎችም ከኔ በኋላ የጀመሩ ሁለት ሰዎች መሬት በኮንትራት የያዝነው ለ15ዓመታት ስለነበር ህገወጦች ናችሁና መሬቱን ልቀቁ ተብለን ነበር። በዚያ ወቅት በእኔ የእርሻ መሬት ላይ በ1988.ም ከአውሮፓ ህብረት 40ሺ ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ በኢትዮጵያ ውስጥ አበባ እየተመረተ መሆኑን ከፍተኛ ግምት በመስጠትና ዘርፉን ለማበረታታት አንድ ሄክታር መሬት ላይ የበቀለ አበባን ለማየት የበርካታ ኤምባሲ ተወካዮች በተገኙበት «ኢትዮጵያ ወደ አበባ ምርት ገባች» ተብሎ ተመርቆ ነበር ይህንን ካከናወንን በኋላ በሚያዝያ ወር መሬቱን እንድንለቅ ደብዳቤ ደረሰን። ይህንን ችግር ለጠቅላይ ሚኒስትራችን አመለከትን።

የወቅቱ የኮንስትራክሽን ሚኒስትሩ ዶ/ር ካሱ ኢላላ ከበርካታ ሚኒስትሮችና ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጋር በመጐብኘት የተሰራውን ሥራና ምርት በማየት የመሬት ልቀቁ ጥያቄው በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲነሳና የባንክ ብድሩም እንዲጠና ተደረገ ።

ዘመን፡- ጠቅላይ ሚኒስትር መለስን ከጠቀሱ አይቀር አቶ መለስ ለእናንተ ሥራ መጠናከር ምን ድጋፍ አድርገውላችኋል ?

አቶ ፀጋዬ፡- አቶ መለስን በግልም በቡድንም በተደጋጋሚ አግኝቻቸዋለሁ። እርሳቸው በልማቱ መስክ የሚሠማሩትን በጠቅላላ በመሰብሰብ በተለይም ወደውጭ የሚላኩ ሸቀጦችን እንድናሳድግ ያበረታቱን ነበር ። አብረዋቸው ለነበሩ ሚኒስትሮች የቻላችሁትን እርዷቸው፤ በልማት ሥራ የተሰማሩት ሰዎች የእኛን ፓሊሲዎች እየቀደሙ ስለሄዱ በተቻላችሁ ፍጥነት እየተወያያችሁ ማሻሻያ አድርጉና ልማቱ ይፋጠን የሚል መመሪያ ይሰጡ ነበር። አቶ መለስ ዘንድ እውነት ይዞ የቀረበ ሰው መፍትሔው በቅርቡ ይገኝለታል። እንዲያውም እርሳቸው እናንተ ተወዳዳሪዎች የላችሁም፣ ኬንያ ውስጥ ብዙ ተፎካካሪ አላቸው፣ የመንግስት ድጋፍ የላቸውም፣የባንክ ብድር ወለዳቸውም ከፍተኛ ነው፣እናንተ በሰፊው አቅዱና በሰፊው እንርዳችሁ፤መንግስት ይደግፋችኋል፣የባንክ ብድር ይሠጣችኋል፣ወለዱ አነስተኛ ነው፣ በርትታችሁ ሥሩ ምርታችሁን አሳድጋችሁ መንገደኛ ከሚጓጓዝበት አውሮፕላን የጋራ ጭነት ተላቅቃችሁ በካርጐ መላክ ይኖርባችኋል እያሉ ይመክሩን ነበር።

አቶ መለስ ሌሎች በልማት እንዲሳተፉ ጋብዙ በማለት ከፍተኛ ማበረታታት ያደርጉ ነበር።እርሳቸው የውጭ ባለሀብቶችን ጋብዘው በአገር ውስጥ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት ፖሊሲና ድጋፍ ገለፃ ሲያደርጉ እኛም በስብሰባው ስለምንሳተፍ ከተለያዩ አገራት ከመጡ ባለሀብቶች ጋር የመገናኘት ዕድል ስለነበረን እርሳቸው የቻላችሁትን ያህል በየዘርፋችሁ አገራችን ውስጥ ለማስቀረት ሞክሩ ይሉን ነበር።በእርሳቸው ትጋት በርካቶች አገራችን ውስጥ በልማት ስራ ለመሳተፍ በቅተዋል።

ከአቶ መለስ ጋር የተገናኙና ስለልማቱ የተወያዩ የውጭ አገራት ባለሀብቶች በርካቶቹ በአገራችን ሥራ ጀምረዋል። አቶ መለስ አገሪቱ ስላላት የወደፊት ራዕይ በግልጽ ስለሚያስረዱ ሁሉም ይቀበላቸው ነበር። እርሳቸው ሳያነሱት የማያልፉት ዋናው ርዕሰ ጉዳይ ግን የአካባቢ ጥበቃ ጉዳይ ነው። ማንኛውም ሥራ ሲሰራ የአካባቢ ጥበቃን ያላካተተ ከሆነ ተቀባይነት የለውም።በዚህ ቁርጠኛ አቋም ነበራቸው። የአካባቢን ጥበቃ በተመለከተ ሰው የሚተዳደርበትን መመሪያ ከተለያዩ አገሮች ልምድ በመቅሰም እ..አ በ2007 .ም ለእርሳቸው ስናቀርብ ለልማቱ ቀጣይነት ወሳኝነት ያለው የአካባቢ ጥበቃ በመሆኑ ጥሩ ሥራ በመሥራታችን አመስግነውን በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን አደረጉ።

እኛ ኤግዚቪሽን ስናዘጋጅ አቶ መለስ ሁልጊዜም ለማየት ይመጣሉ፤ ስለ ሥራዎቻችን የማያውቁት ምንም ነገር የለም። የአበባ ዝርያ ከሦስት መቶ በላይ ናቸው። እርሳቸውም አብዛኞቹን ዝርያዎች በቃላቸው ይጠቅሳሉ። እያንዳንዱ የአበባ እርሻ ስንት ሄክታር መሬት እንደሚወስድ ያውቃሉ፤ ይህ ሁኔታቸው ያስገርመኛል።

ዘመን፡- በዚህ ሥራዎ ምን ተግዳሮት ገጠመዎት፣እንዴትስ አለፉት ?

አቶ ፀጋዬ፡- በመጀመሪያ አበባን ወደ ውጭ መላክ ጅማሬ ላይ በአውሮፕላን ለመላክ በምናደርገው ተደጋጋሚ ንግግር «ሁል ጊዜ በአውሮፕላን ለመላክ ከምትከራከሩ እዚህ አገር ውስጥ የሚበላ አታመርቱም ነበር » ያሉን ሰዎች ነበሩ። ይህ ጠቀሜታውን ካለማወቅ የመጣ ነበር።

ሌላው ችግር በወቅቱ የምናመርተው አነስተኛ ስለነበር የምንልከውም በትንሽ አውሮፕላን ነበር።በአውሮፕላኗ መንገደኞች ዕቃቸውን ጭነው ሲሞላ የእኛ ምርት ሳይጓጓዝ ይቀር ነበር። በዚህ ብዙ ከስረናል። የባንክ ብድር አወሳሰድ ፓሊሲያችን አንዱ ችግር ነበር። በኋላ ላይ በአቶ መለስ ዜናዊ መመሪያ ተሻሽሎ ተስተካክሏል። ቀደምሲል ባለማወቅ የሚደርስብን ተግዳሮት ከፍተኛ ነበር አሁን ደግሞ እየታወቀም ሃላፊነትን ባለመወጣት ችግሮች ይደርሳሉ።

ዘመን፡-የአበባ ምርት ለኢትዮጵያ ምን ጠቀሜታ አስገኝቷል ?

አቶ ፀጋዬ፡- ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ትታወቅ የነበረው በረሀብ፣በድርቅና በጦርነት ብቻ ነበር። አበባን አምርታ ወደውጭ አገር በመላክ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘቷ የነበረው የተዋራጅነት ስሜት ተቀይሯል። ዛሬ ኢትዮጵያ የቀድሞ ስሟን ቀይራ በዓለም አበባ አምራች ከሆኑ ከአሥር አገሮች አንዷ መሆኗ ታላቅ ክብር እንድታገኝ አድርጓል።

የውጭ ምንዛሪን በማስገኘትም ከፍተኛ ገቢ አለን። ከ70ሺ በላይ ለሆኑ ዜጐቻችን የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ የመጡ የውጭ አገር ዜጐች ከእኛ ዜጐች በቁጥር በልጠዋል። ይህ በኢትዮጵያ ያለውን ምቹ የኢንቨስትመንት ፓሊሲ በመጠቀም የመጣ ነው።

የአበባ ምርት በመመረቱ በአገር ውስጥ የሚመረተውን ካርቶን ከካርቶን ፋብሪካ በየዓመቱ በብዙ መቶ ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ በመግዛት እንጠቀማለን። ለምርቱ ግብአት የሚሆኑ እቃዎችን ከአቅራቢዎች በመግዛት እንጠቀማለን፣የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርታችንን ለማጓጓዝ አንድ ካርጐ ይጠቀም የነበረው በአሁኑ ወቅት ስምንት ያህል ካርጐዎችን ይጠቀማል። በእርሻችን የሚሠሩ ሠራተኞች ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ይረዳሉ።

ሥራችንን በምንሠራበት አካባቢ የአካባቢው ማኅበረሰብቦች የጤና ተቋማት፣ንፁህ የመጠጥ ውሃ፣የመብራትና የትምህርት ቤት አገልግሎት እያገኙ ናቸው። ሠራተኞቻችንም የአበባና ፍራፍሬ አመራረት የቴክኖሎጂ ሽግግር ባለቤት ሆነዋል።

ዘመን፡-ይህ የልማት ዘርፍ ምን ያህል እያደገ ነው ?

አቶ ፀጋዬ፡- ቀደም ሲል በትንሹ ጀምረነው የነበረው የአበባ ምርት በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። የአትክልትና ፍራፍሬ ምርትም እንዲሁ ጨምሯል። ይሁን እንጂ አትክልትና ፍራፍሬን በስፋት ለማምረት ሠፋፊ መሬት ያስፈልጋል። የመሠረተልማትም እንዲሁ መሟላት አለበት።

ኢትዮጵያ ሰፊ መሬት ያላት ናት ፤ ነገር ግን የመሠረተ ልማትን ማስፋፋት ያስፈልጋል።

ዘመን፡- በግልዎ በሠሯቸው ሥራዎች ሥኬታማ ነኝ ብለው ያስባሉ ?

አቶ ፀጋዬ፡- ስኬታማ ነኝ ብየዛሬ 52 ዓመት በሐረር ከተማ ተወለዱ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው ከተማ ተማሩ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውንና የኮሌጅ ትምህርታቸውን ደግሞ በደቡብ ክልል ተከታተሉ። ከአብራካቸው የተገኙ ሁለት ልጆችና ሌሎች በርካታ የመንፈስ ልጆች አሉዋቸው - አቶ ፀጋዬ አበበ ። በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ ልማት እንዲሁም በእንስሳት እርባታና ምርጥ ዘር ማምረት ዘርፍ ተሰማርተው ላለፉት 23ዓመታት ከፍተኛ የልማት ሥራ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ከልማት ሥራቸው በተጓዳኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት አባል፣የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ማኅበር መሥራች፣የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ አባል በመሆን አገልግለዋል። ከአበባ ምርት ጋር ተያይዞ ያለፉትን ዓመታት እንዴት ያይዋቸዋል ስንል የዘመን መፅሄታችን እንግዳ አድርገናቸዋል።

አቶ ፀጋዬ፡- ስኬታማ ነኝ ብዬ አስባለሁ ፤ጀምሬ ያልተሳካልኝ ሥራ የለም። የአበባ ምርት ሥራ እንደሌሎች ሥራዎች ቀላል አይደለም። ምርቱ በመጋዘን የሚቀመጥ አይደለም የሚበላሽ ነው፤ የምንወዳደረውም በውጭ አገር ካሉ አምራቾች ጋር በመሆኑ ፉክክሩን ከፍተኛ ያደርገዋል። በድጋፍ በኩል መንግስት የሚቻለውን ሁሉ አድርጐልናል፣ ወደፊትም የተሻለ ነገር ሊያደርግ ይገባዋል። ከዚህ የበለጠ ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ ነገር ግን የመሬት ችግር ገድቦኛል።

ዘመን፡- ምርጥ ዘሩን ለማን ነው የሚያመርቱት?

አቶ ፀጋዬ፡- ምርጥ ዘሩ የሚመረትበት ምክንያት የአትክልት ምርትን የምናመርተው የአውሮፖውያኑ ምርት በማይደርስበት ወቅት ነው። የእነርሱ ምርት ሲደርስ እኛ የምርታችንን አይነት እንቀይራለን። ስለዚህም ምርጥ የበቆሎ ዘር እያመረትኩ ለገበሬዎች አሰራጫለሁኝ። ይህ ምርጥ ዘር በእኛ አርሶ አደሮች ተመርቶ ለምግብ ፍጆታ ይቀርባል።ይህ ለአገራችን ኢኮኖሚ ድጋፍ ያደርጋል፣የዘር ምንጭም እንሆናለን። የዘር ምንጩን የምናገኘው ከኦሮሚያ ግብርና ምርምርና ከዘር አቅራቢ ተቋም ነው።

ዘመን፡- የእንስሳት ተዋፅኦውን ተጠቃሚዎቹ እነማን ናቸው ?

አቶ ፀጋዬ፡-ምርቱ የሚቀርበው ለአገር ውስጥ ተጠቃሚዎች በመሆኑ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ነው። በተዋፅኦ ማቀነባበር ሥራ ለመሠማራት ቅድመ ዝግጅት እያደረግኩ በመሆኑ በቀጣይ ጊዜ ለበርካታ ተጠቃሚዎች የሚዳረስ ይሆናል።

ዘመን፡- በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ እንዴት ይመዝኑታል ?

አቶ ፀጋዬ፡- በአገራችን ያለው ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ በጣም የሚያስደንቅ ነው፣በመብራት ኃይል አቅርቦት፣በመንገድ ሥራ፣በባቡር ሀዲድ ግንባታ ዘርፍ፣ በአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው።

አንድ ምሳሌ ልንገርህ የውጭ ጐብኚዎች አገራችን መጥተው ስናስጐበኛቸው በየቦታው ያለውን የግንባታ ሥራ እያዩ መንግስታችሁ ይህንን ሁሉ ሥራ ለመሥራት ገንዘብ የሚያመጣው ከየት ነው ? በማለት ይጠይቁናል። የልማት ስራው እጅግ ፈጣንና አስገራሚ ነው። በኢንዱስትሪው ዘርፍም የምንፈልገውን ያህል ፈጣን ባይሆንም አበረታች ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው። ነገር ግን አብዛኛዎቹ ግዙፍ ፋብሪካዎች በውጭ ባለሀብቶች የተያዙ ናቸው። ይህ የሆነውም ከፍተኛ ካፒታል ይዘው ስለሚመጡ ነው። መንግስት አንዳንድ የፖሊሲ ማስተካከያዎችን አድርጐ በአገር ውስጥ ባለሀብቶች ቢከናወን የተሻለ ይሆናል የሚል ሀሳብ አለኝ።

በሌላ በኩልም በሆቴሎችና በአገልግሎት መስጫ ዘርፎች አገራችን የላቀ ደረጃ ላይ ደርሳለች። በሁለተኛው የአምስት አመታት የልማት ዕቅድ ከፍ አድርጐ በማቀድ የተሻለ ልማት ማከናወን ይችላል።

ዘመን፡- የልማት ሥራን ለማከናወን አስፈላጊ ነው የሚሏቸውን ቢገልጹልኝ

አቶ ፀጋዬ፡- ልማትን ለማከናወንና እድገት በማምጣት ወደተሻለ ደረጃ መድረስ የሚቻለው ሠላም ሲኖር ነው። ይህ ዋናው ጉዳይ ነው። እኛ አገር እጅግ አስተማማኝ ሠላም አለ። በአጠገባችን ያሉ ኬንያን የመሣሠሉ አገሮች በአሸባሪዎች ጥቃት ሲደርስባቸው እዚያ ያሉ ሰዎች «ኢትዮጵያ ውስጥ ሠላም አለ መጥተን እናልማ እንዴ እያሉ ይጠይቁናል። የውጭ አገር ባለሀብቶች ሠላም እስካለን ድረስ ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ የሚጠጉን ወዳጆቻችን ናቸው።ችግር ቢኖርብን ጥለውን ሊሄዱ እንደሚችሉ እናውቃለን። ስለዚህ የራሳችንን ባለሀብቶች ማጠናከር ይጠበቅብናል።

ሠላም ከሁሉ በላይ ለእድገታችን ወሳኝ ነው። የአገራችን ዕድገት ወዳለም አቀፍ ደረጃ የሚጠቀስ ነው። እዚህ ደረጃ የደረሰ ነው ሠላም ስላለን ነው። እዚህ ደረጃ የደረስነው ሠላም ስላለን ነው።

ያደረጉት አገሮች ሠላም በማምጣታቸው ሲገነቡት የኖሩት አገራቸው እየወደመ ወደ ድህነት እያዘቀዘቁ እየተጓዙ እንዳሉ እያየን ነው። እኛ ከእነርሱ ችግር የምንጠቀመው ባይኖርም የሠላምን አስፈላጊነት እየተማርንበት ነው። ጦርነትና ብጥብጥ ባለበት አገር ማንም ለልማት እጁን አያስነዝርም። በአገራቸው በርካታ ኢንዱስትሪ ያቋቋሙ አገሮች በሠላም እጦት ተቋማቸው ወድሞ ደሀ እየሆኑ ነው። ህዝባቸው ለስደት ተደርጓል።

ኢትዮጵያችን አስተዋይ ህዝብና ጠንካራ መንግስት ያላት በመሆኗ ዓላማችን ተጠብቆ ችግር ውስጥ ከወደቁት ጐረቤቶቻችን በተለየ በሠላም እየኖርን ነው። ሠላማችንን ለማስጠበቅም መንግስትና ህዝብ አንድ ሆኖ መሥራት አለበት።

እኛ እንደሌሎቹ አገሮች በብጥብጥ መኖር የምንፈልግ ዜጐች አይደለንም። በአገራችን ያሉ የመንግስትም ሆኑ የግል ፋብሪካዎችና የሥራ ተቋማት በችግር ምክንያት ለአንድ ሰዓት ያህል እንኳ እንዲዘጉ አንፈልግም። ከሠላም እጦት የምናገኘው ጉዳትን እንጂ ጥቅምን አይደለምና።

በተለይ መንግስት የህብረተሰብ፣የባለሀብቶችና የመላ አገሪቱን ሠላም የመጠበቅ ሃላፊነት ስላለበት ህዝቡም ከጐኑ ሊቆም ይገባል።

ዘመን፡- በአገራችን እየተገነባ ያለውን ዴሞክራሲስ እንዴት ይገልፁታል ?

አቶ ፀጋዬ፡- እኔ በሥራ አጋጣሚ ብዙ አገሮች ተዘዋውሬያለሁ። ዴሞክራሲ በሌለበት አገር ዕድገታቸው ውስን ነው። ዲሞክራሲን የምንመዝነው እንደ አገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ነው። እኔ ዲሞክራሲን የማየው በነፃነት ወጥቶ መግባት፣በነፃነት መሥራት፣ በነፃነት መፃፍና መናገር ማስቻሉን ከግምት በማስገባት ነው። ዴሞክራሲ ማለት አንዱ አንዱን መበጥበጥ ማለት አይደለም፣ አንዱ የአንዱን ክፋት መመኘት ማለት አይደለም።

ዴሞክራሲ ሠላምን ወደ ነውጥ መቀየር አይደለም።

በአለም ዴሞክራሲ የሠፈነባት የምትባለው አገር አሜሪካም በውስጧ ችግር አለበት። በሌሎች አገሮች የመንግስት ጣልቃ ገብነት መኖር የለበትም ብላ ምትከራከርበት መስክ በራሷ አገር ግን የመንግስትን ጣልቃ ገብነት ስታራምድ በግልጽ ይታያል።

እኛም አገር መቶ በመቶ የተዋጣለት ዴሞክራሲ ለመገንባት እየታዩ ያሉትን የመልካም አስተዳደር ጉድለቶች ቀስ በቀስ እያስወገዱ የተሻለ ዲሞክራሲን መገንባት ይችላል። ነገር ግን የአስተዳደር ችግር አለማለት ዴሞክራሲ የለም ማለት አይደለም።ዴሞክራሲ አስፍናለች የምትባለዋም አሜሪካ የመልካም አስተዳደር ችግር አለባት።

በአገራችን ውስጥ የፈለገንን ሀይማኖት መከተል የምንችለው፣እንደሰው መብታችን ተከብሮ ያለው፣ ሠርተን የምናገኘው በሠላም ወጥተን የምንገባው ዲሞክራሲ ስላለ ነው። ዴሞክራሲ የለም ማለት የምንችለው በሰላም ወጥተን መግዛት ሲያቅተን፣መናገርና መፃፍ ስንከለከልና መስራት እንዳንችል ስንታገድ ነው።

ከቦታ ቦታ የመዘዋወር መብታችን የተገደበ ቢሆን ኖሮ በሱዳንና በኬንያ የሚጓዘው ህዝባችን ወዴት መንቀሳቀስ ይችል ነበር መንግስት እኮ የዜጐችን መብት መገደብ ቢፈልግኖሮ ማንም መንቀሳቀስ አይችልም በማለት ህግ ያወጣ ነበር፣ወይም ቁጥጥር ያደርግ ነበር። ይህ ግን አልተደረገም። ዴሞክራሲን የሚሠጠን የውጭ አገር መንግስት ሳይሆን እራሳችን የምንገነባው ነው። አንድን ተቋም ማውደም ከዴሞክራሲ መብት መቆጠር የለበትም።

ዘመን፡- በአገሪቱ ጉድለት አለ፣መስተካከል ይገባዋል በማለት የሚጠቁሙት ነገር ካለ ?

አቶ ፀጋዬ፡- በአገራችን ፈጣን ዕድገት አለብን በየዘርፋችን እየሠራን ነው። አሁን ካለው የበለጠ መሥራት እንድንችል አሁን ያለብንን የአገልግሎት አሠጣጥ ሥርዓት የሚጐትቱና የመልካም አስተዳደር እንቅፋቶች አሉ።

ለምሳሌ አንድ ጉዳይ ለማስፈፀም ወደ አንድ መ/ቤት ብንሄድ ነገ ወይም ከነገወዲያ ተመለሱ በሚል አገልግሎት ለማግኘት መጉላላት ይመጣል። ይህ የሚሆነው የሚፈፅመው አካል ስብሰባ ላይ ነው በሚል ሊሆን ይችላል። ይህንን ለማቃለል ግን ባለጉዳዩ የሚፈልገውን ለመፈፀም በሥራ ሠዓት አስተናግደ ስብሰባውን ከሥራ ሰዓት ውጭ ወይም በግልጽ የታወቁና የተወሰነ ቀን ማድረግ ተገቢ ነው። ስብሰባ የተገልጋዮን ጊዜ መንካት የለበትም። የአገልጋዮ ደስታ የተገልጋዩን መስተንግዶ ማፋጠን መሆን አለበት። ይህ እንግዲህ በትንሹ ነው ለረጅም ቀናት በቢሮአቸው የማይገኙም ሃላፊዎች አሉ። ውሳኔን በፍጥነት የማይወስኑ ሃላፊዎች አሉ።

መንግስትና ህዝቡ ተገናኝተው ችግሮቻቸውን የሚወያዩባቸው ተደጋጋሚ መድረኮችም ሊኖሩ ይገባል። በአንፃሩ ከባለሀብቱም ሆነ ከነጋዴው ወገን በአቋራጭ ለመክበር የሚፈልጉ ወገኖች እንዳሉ ይታወቃል። የመንግስትን ግብር የመሠወርና በወቅቱ ያለመክፈል ተግባር ይፈፅማሉ።ይህ ተገቢ ባለመሆኑ መንግስት በገንዘብ በመቅጣትና የከፋ ሲሆንም በህግ በመጠየቅ ሊያስተምራቸው ከስህተታቸው ሊመልሳቸው ይገባል። ለእነኚህ የሚወጣው ህግ በሥነ ሥርዓት ህግ አክብረው የሚሠሩትን የሚጐዳ መሆን የለበትም። በመሬት አሠጣጥ፣በግብር አተማመን፣ በቁጥጥር ላይ በሚነሱ ግድፈቶች ላይ መንግስት ከተጠቃሚው ጋር መወያየት ይኖርበታል። አጥፍተው ሲገኙም ፈጣን እርማት መውሰድ ይኖርበታል።

ዘመን፡- አመሠግናለሁ።

አቶ ፀጋዬ፡- እኔም አመሠግናለሁ። ዬ አስባለሁ ፤ጀምሬ ያልተሳካልኝ ሥራ የለም። የአበባ ምርት ሥራ እንደሌሎች ሥራዎች ቀላል አይደለም። ምርቱ በመጋዘን የሚቀመጥ አይደለም የሚበላሽ ነው፤ የምንወዳደረውም በውጭ አገር ካሉ አምራቾች ጋር በመሆኑ ፉክክሩን ከፍተኛ ያደርገዋል። በድጋፍ በኩል መንግስት የሚቻለውን ሁሉ አድርጐልናል፣ ወደፊትም የተሻለ ነገር ሊያደርግ ይገባዋል። ከዚህ የበለጠ ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ ነገር ግን የመሬት ችግር ገድቦኛል።

አቶ ፀጋዬ፡- እኔም አመሠግናለሁ። ጽ/ቤት የሚባል አልነበረም። የነበረው የግብርና ጽ/ቤት የሚባል ነበር። ይህ ጽ/ቤት በደርግ ዘመን የተቋቋመ ነበር። አበባን የማምረት ጥያቄ ሳቀርብ አንዳንድ ሰዎች «የሚበላ ምርት ብታመርት አይሻልም እንዴት አበባ ታመርታለህ በማለት ይጠይቁኝ ነበር። እኔ ግን ከአበባ ምርት በተጓዳኝ ሌሎችንም እንደማመርት በመግለጽ የመጀመሪያው የአበባ አምራች ግለሰብ በመሆን የማምረት ፍቃዱን ተቀበልኩኝ ወደ ሥራውም ገባሁ።

አቶ ፀጋዬ፡- እኔም አመሠግናለሁ።

ፃፊው አያሌው ንጉሴ

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

የጎብኝዎች ብዛት

0000137381
TodayToday34
YesterdayYesterday158
This_WeekThis_Week92
This_MonthThis_Month3463
All_DaysAll_Days137381

         በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።