ለረጅም ጊዜያት አሜሪካ ኖሯል፡፡ ከአገር የወጣው የደርግ ሥርዓት ካስከተለበት የስጋት ሕይወት ለመዳን ሲሆን፤ አወጣጡም በሱዳን በኩል ነው፡፡ አሜሪካ ሄዶ ተማረም…
በእርግጥ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል ሆና መቆየቷ ይታወቃል፡፡ የአፍሪካ አንድነት ድርጅትና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መቀመጫም ሆና ቆይታለች፡፡…
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ፣ ሀገሪቱም በፍጥነት እንድታድግ በብርቱ ከሚመኙ ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን አንዱ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ናቸው፡፡ አቶ ዘመዴነህ ለኢትዮጵያ መልካምን…
በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የሆኑት አቶ ህላዌ ዮሴፍ በቅርቡ ‹‹ታሪካና ጥበብ›› የተሰኘ ዳጎስ ያለ የግጥም መድብል አሳትመዋል፡፡ ይሄንን ጉዳይ አስመልክቶ ቃለ…
ህላዌ ግጥም እንዲጽፍ ያነሳሳው የዘጠኝ ዓመቱ ታዳጊ ፍቅሩ ዮሴፍ ነበር፡፡ በዚህ ጊዜ በትምርት ቤታቸው በሚደረግ የክርክር መድረግ ለመሳተፍ ዕድሉ ይደርሰውና…
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ያለፉት 24 ዓመታት በሂደት አገራችን በዲፕሎማሲው መስክ ላቅ ካለ ማማ ላይ…
ታላላቅ የቤት ስራዎቿን ከፊቷ ደቅናና በረጅሙ አስባ እየተጋች ያለች አገራችን ከ10 ዓመታት በኋላ ቀዳሚ የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ትሆናለች ይላሉ የጠቅላይ…
ለአምስተኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ዝግጅቱ ቀጥሏል።ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድና መንግስት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥተው በመስራት ላይ ይገኛሉ። በተለይ መንግስት የመወዳደሪያ ሜዳውን…
«የሚቀርቡት ብዙዎቹ ስሞታዎች ተጨባጭ አይደሉም»አቶ ደስታ ተስፋው ዘንድሮ በምርጫው ከሚወዳደሩ ተፎካከሪ ፓርቲዎች አንዱ በሆነው ኢህአዴግ ላይ ከተቃዋሚዎች ብርቱ ትችቶች ይሰነዘርበታል፡፡…
«በአፈና ውስጥ ነው ያለነው»ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ ለዘንድሮው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ እያደረገው ስላለው ዝግጅት የፓርቲውን ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት…
«ሜዳውና ሕጉ እኩልና ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያሳትፍ መሆን ነበረበት»ዶክተር ጫኔ ከበደ ወቅቱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ገዥው ፓርቲ ለምርጫ የሚወዳደሩበት ጊዜ…
«እኔ አንድ ነገር አምናለሁ፡፡ መቶ በመቶና ዜሮ በመቶ የሚባል ነገር የለም» አቶ ትዕግስቱ አወሉ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በውስጡ ተፈጥሮ…
«መቼም እኛ የአዞ ቆዳ ነው ያበቀልነው»ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ወቅቱ የምርጫ እንደ መሆኑ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫው እየተሯሯጡ ይገኛሉ፡፡ ምርኛ ቦርድ…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

የጎብኝዎች ብዛት

0000137379
TodayToday32
YesterdayYesterday158
This_WeekThis_Week90
This_MonthThis_Month3461
All_DaysAll_Days137379

         በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።